A J I B G R O U P
0%

Resources 24+ years
experienced.

0+

Client retention rate

0+

Expert Team Member

0+

Top Talents Projects

My Awesome Service

"Ajib Group" means Asrar and Jamila International Business Group."

The company was established in 2000 EC, the company has been contributing mainly in the technology sector and is still working. Examples include general consulting, electricity and water works. The founder and general manager of the organization Mr. Asrar Ahmed explains what inspired him to establish the organization. "It was in 1997 when I first came in contact with EC Computer that I started planning to have my own technology company. I was motivated by the fact that the Italian generous, who was the starting point of my dream, gave an 'Internet Explorer' course to some businessmen who were in Asosa at the time and I got good results." To this day, I would like to thank my brother Kemal Goldu, who supports me 24 hours a day, from advice to borrowing materials, and the Italian Dr. Antonio Marchese, who made me learn about computers for the first time by funding the education.

"አጅብ ግሩፕ" ማለት አስራር እና ጀሚላ ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ግሩፕ ማለት ነው።"

ድርጅቱ በ 2000 EC ተመሰረተ ድርጅቱ በዋናነት በቴክኖሎጂው ዘርፍ የበኩሉን አስተዋጽኦ ሲያበረክት የቆየ እና እየሰራም የሚገኝ በተጨማሪም በኮንስትራስሽን ዘርፍም ሰፋ ያሉ ስራዎችን ሲሰራ መቆየቱ ይታወሳል። ከዚህም ዉስጥ አጠቃላይ የማማከር እና ኤሌክትሪክ እንድሁም የዉሃ ስራዎች ለአብነት ይጠቀሳሉ። የድርጅቱ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አስራር አህመድ ድርጅቱን ለማቋቋም ያነሳሳቸዉን እንድህ ይገልጻሉ። "ለመጀመሪያ ጊዜ በ 1997 EC ኮምፒዩተር ጋር የነተገናኘሁበት ወቅት ነበር የግሌ የቴክኖሎጂ ካምፓኒ እንድኖረኝ ማቀድ የጀመርኩት። ለዚህም ለህልሜ መነሻነት የሆነኝ የኢጣሊያው ለጋስ በወቅቱ አሶሳ ላይ ላሉ ለተወሰኑ ነጋዴዎች 'የኢንተርኔት ኤክስፕሎረር' ኮርስ በመሰጠታችን እና ይህንንም ጥሩ ዉጤት በማምጣቴ ነው የተነሳስሁት" "ሌላው ለዚህ ፍላጎቴ ይሳካ ዘንድ እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ከምክር ጀምሮ እስከ ቁሳቁስ ማዋስ ድረስ 24 ሰአት የሚደግፈኝ ወንድሜ ከማል ወርቁ እና ለትምህርቱ ፈንድ በማድረግ ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ ኮምፒዩተር እንድማር ያደረገኝ ጣሊያናዊ ዶ/ር አንቶኒዮ ማርቸዝን ላመሰግን እወዳለሁ።

dot pattern
website design
280+ projects
mobile app design
120+ Projects
wareframe design
160+ Projects
wareframe design
150+ Projects
wareframe design
10+ Projects
wareframe design
10+ Projects
wareframe design
10+ Projects
Best Of Our Works

Latest Project

  • All
  • BEI
  • BSI
  • Advising
  • Counstruction
  • Branding
  • Design
project

App Case Study

project

App Case Study

project

App Case Study

project

App Case Study

project

App Case Study

project

App Case Study

dot pattern

HELLO THIS IS For Ajib Group

  • I am working hard at BEI and BSI without any break. If anyone wants to work with us 'Let's talk'.
  • I am working as a freelancer right now. I could create graphic design projects linked to all company.
  • with my graphic design skills, I can help you to create awesome designs for your firm or business. I am constantly trying to improve my abilities to support various business.
profile picture

My Education

Jul 2005 GC
The Italian Embassy and Capacity Building Program in BGRS Assosa

Certificate of Business Skill Ddevelopment and Enterprise Management

Being the first of this certificate program, I was very motivated.

Sep 2005 GC
HUSNA Computer House

Certificats of Basic computer since & Introduction to Internat(IE 6.0)

The joy of this certificate program being held for the second time was unparalleled and I thank Allah for this

Feb 2019 GC
Don Bosco Catholic TVET College

Certificate of Building Electrical Installation(BEI)

Basic Resedential Electrica Installation.

My Experience

Dec 2008 - Current
Internet Explorer & Microsoft office specialist
Assosa Ethiopia
  • Entrepreneur, marketing programs (accounting, consulting and advertisements) ሥራ ፈጣሪ, የግብይት ፕሮግራሞች (የሂሳብ አያያዝ, ማማከር እና ማስታወቂያዎች)
  • Managed up to 5 projects or tasks at a given time while under pressure. (ጫና ውስጥ እያለ በአንድ የተወሰነ ጊዜ እስከ 5 ፕሮጀክቶችን ወይም ተግባራትን የሚያስተዳደር።)
  • Recommended and consulted with clients on the most appropriate Web development. (በጣም ተገቢ በሆነው የድር ልማት ላይ ከደንበኞች ጋር በአግባቡ የሚያማክር)
  • Created 2+ design presentations and proposals developing a websites in a month for clients and account managers
    በአንድ ወር ውስጥ ለደንበኞች እና ለመለያ አስተዳዳሪዎች 2+ የንድፍ አቀራረቦችን እና ድረ-ገጾችን በማዘጋጀት ፕሮፖዛል የሚፈጥር
Remote
Aug 2023 - Current
Online marketing

We are currently active in the online market. Stay tuned to our website for more information. wait us coming soon...

በአሁኑ ጊዜ በመስመር ላይ ገበያ ውስጥ ንቁ ነን። ለበለጠ መረጃ ድህረ ገጻችንን ይከታተሉ። በቅርብ ቀን ይጠብቁን…

My Awesome Skills

Because we honor the appointment we give to our customers Because we fully accept and respect the ideas of our customers Because we work tirelessly to make a difference and be preferred
ለደንበኞቻችን የምንሰጠውን ቀጠሮ ስለምናከብር የደንበኞቻችንን ሃሳቦች ሙሉ በሙሉ ስለምንቀበል እና ስለምናከብር ያለመታከት በመስራት ለውጥ ለማምጣት እና ተመራጭ ለመሆን ስለምንሰራ


dot pattern
framework 75%
Web Development
  • HTML
  • CSS
  • JavaScript
framework 95%
Construction
  • BEI
  • BSI
  • BLDG Conseltancy
figma 65%
Design Programs
  • Figma
  • Photoshop
  • Adobe XD
php 55%
Programing
  • PHP
  • Java
  • My SQL
Our Testimonials

What Client Says?

My News & Latest Blogs

'Breaking News' Mizan Institute of Technology

- Meet Refiq Asrar, one of our exceptional students in the online Full Stack MERN Web Development program.

- Mizan MIT says Registration is open

ምዝገባ ክፍት ነው👨‍💻 ዛሬ ነገ ሳይሉ ዛሬውኑ ይመዝገቡና ቴክኖሎጂውን ከነ ቤተሰብዎ ይቀላቀሉ:: ለመመዝገብና ኮርሶቹ በውስጣቸው የሚያካትቱትን ዝርዝር ለማየት: http://www.mizantechinstitute.com ኮርሶቹን ለማጠናቀቅ ምን ያክል ወር ይፈጃል የሚለውን ለማወቅ ይህን ሊንክ ተጭነው ያንብቡ። https://t.me/MizanInstituteOfTechnology/183

  • ካሉን ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ኮርሶች መካከል፦
  • ☞⇨ ፉል ስታክ ዌብ ዴቨሎፕመንት
  • ☞⇨ ዲጅታል ማርኬቲንግ
  • ☞⇨ ግራፊክ ዲዛይን
  • ☞⇨ የሞባይል መተግበሪያ ማበልፀግ
  • ☞⇨ ፓይተን
  • ☞⇨ ማሽን ለርኒንግና ዲፕ ለርኒንግ
  • ☞⇨ ሮቦቲክስ
  • ☞⇨ የሰው ሠራሽ ልህቀት (አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ)
ክፍያን ጨምሮ ሌሎች ያልገቧችሁ ዝርዝር ነገሮች ካሉ በኢሜይላችን contact@mizantechinstitute.com ላይ አናግሩን።

dot pattern
thumbnail

thumbnail
by Ajib Group | Graphic design 01 July 2024


ረፊቅ አስራር ይባላል:: የ 11 አመት ታዳጊ እና የ4ኛ ክፍል ተማሪ ነው:: ከታላቅ ወንድሙና ወላጅ አባቱ ጋር ተቋማችንን በፉል ስታክ ድረ ገፅ ማበልፀግ መስክ ከተቀላቀሉ ወራቶችን አስቆጥረዋል:: ረፊቅ አሁን ላይ የ3ኛው ተርም ተማሪያችን ሲሆን ገና በመማር ላይ ይገኛል:: ለናሙና ያክል ይህን የግሉን ድረ ገፅ ጋበዝናችሁ::

Read More
thumbnail
by Ajib Group | Graphic Design 04 July 2024

ላለፉት አመታት በፉል ስታክ ድረ ገፅ ማበልፀግ አብሯችሁ የዘለቀው ተቋማችን የትምህርት አሰጣጥ ዘዴውን በማዘመን ከድረ ገፅ ማበልፀግ በተጨማሪ በርካታ ዘመኑን የዋጁ የቴክኖሎጂ መስኮችን ይዞላችሁ ብቅ ብሏል።

Read More

Let's Talk

arrow

Select Subject

Location
phone
Contact

+251 912 717172

+251 911 200322

+251 799 200322

E-Mail: contact@ajibgroup.com

© 2024 Ajib Group. All rights reserved.