Ajib Group

I'm

About

"Ajib Group" means Asrar and Jamila International Business Group.
The company was established in 2000 EC. Examples include general consulting, electricity and water works. The founder and general manager of the organization Mr. Asrar Ahmed explains what inspired him to establish the organization. "It was the day I touched an EC computer for the first time in 1995 that I started planning to have my own technology company. For this, the Italian generous gave me an 'Internet Explorer' course for some businessmen who were at the base at the time, and I got good results for it." I would like to thank my brother Kemal Worku, who supports me 24 hours a day, from advice to lending me a laptop, and the Italian Dr. Antonio Marchese, who made me learn about computers for the first time by funding my education."

"አጅብ ግሩፕ" ማለት አስራር እና ጀሚላ ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ግሩፕ ማለት ነው።
ድርጅቱ በ 2000 EC ተመሰረተ ድርጅቱ በዋናነት በቴክኖሎጂው ዘርፍ የበኩሉን አስተዋጽኦ ሲያበረክት የቆየ እና እየሰራም የሚገኝ በተጨማሪም በኮንስትራስሽን ዘርፍም ሰፋ ያሉ ስራዎችን ሲሰራ መቆየቱ ይታወሳል፤ ከዚህም ዉስጥ አጠቃላይ የማማከር እና ኤሌክትሪክ እንድሁም የዉሃ ስራዎች ለአብነት ይጠቀሳሉ። የድርጅቱ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አስራር አህመድ ድርጅቱን ለማቋቋም ያነሳሳቸዉን እንድህ ይገልጻሉ። "ለመጀመሪያ ጊዜ በ 1995 EC ኮምፒዩተር የነካሁበት ዕለት ነበር የግሌ የቴክኖሎጂ ካምፓኒ እንድኖረኝ ማቀድ የጀመርኩት። ለዚህም ለህልሜ መነሻነት የሆነኝ የኢጣሊያው ለጋስ በወቅቱ አሶሳ ላይ ላሉ ለተወሰኑ ነጋዴዎች 'የኢንተርኔት ኤክስፕሎረር' ኮርስ በመሰጠታችን እና ለዚህም ጥሩ ዉጤት በማምጣቴ ነው" "ሌላው ለዚህ ፍላጎቴ ይሳካ ዘንድ እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ከምክር ጀምሮ እስከ ላፕቶፕ ማዋስ ድረስ 24 ሰአት የሚደግፈኝ ወንድሜ ከማል ወርቁ እና ለትምህርቱ ፈንድ በማድረግ ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ ኮምፒዩተር እንድማር ያደረገኝ ጣሊያናዊ ዶ/ር አንቶኒዮ ማርቸዝን ላመሰግን እወዳለሁ"

My name is Asrar Ahmed,I am Programing language student and I am 47th years old,I am aimed to be the best programer in the world,even before I started programing I am planned to be web Developer.

አስራር አህመድ እባላለሁ የፕሮግራሚንግ ቋንቋ ተማሪ ነኝ 47ኛ አመቴ ነው አላማዬ የአለም ምርጥ ፕሮግራም አዘጋጅ ለመሆን ነው ፕሮግራሚንግ ከመጀመሬ በፊትም የድር ገንቢ(ዌብ ድቨሎፐር) እንድሆን እቅድ አለኝ.

Full stack (Mearn Stack) & Web Developer (ዌብ ድቨሎፐር).

I am Building consultancy & employee(የህንፃ ስራዎች አማካሪ እና ሰራተኛ).

I am Advisor & employee of BEI & BSI (የመብራት & መስመር ዝርጋታ አማካሪ እና ሰራተኛ)

  • Birthday: 08 Nov 1976
  • Website: www.ajibgroup.com
  • Phone: +251 912717172
  • City: Addis Ababa Ethiopia
  • Age: 47
  • Education: Certificate
  • PhEmailone: info@ajibgroup.com
  • Freelance: Available

Vision By 2030, with Allah's will, to become a world-class organization.

MISSION All the people of our country and the world have acquired better knowledge in the field of technology to create an effective and competitive society at the international level and to modernize and improve the way of life of the country and the society.

Objective To facilitate the situation in which the society of our country can get the education at a reasonable fee and sometimes for free by making them develop their culture of using technology.Empowering the community and others to increase their social and economic potential by providing various job creation and business skills training.

ራዕይ በአሏህ ፈቃድ በ2030 ዓለም ዓቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ድርጅት ሆኖ ማየት።

ተልዕኮ መላው የሀገራችን ብሎም የአለማችን ህዝብ በቴክኖሎጅው ዘርፍ የተሻለ እውቀት ሸምቶ በአለም አቀፍ ደረጃ ዉጤታማ እና ተወዳዳሪ ማህበረሰብ ፈጥሮ የአገሩን እና የማህበረሰቡን የኑሮ ዘይቤ ማዘመን እና ማሻሻል።

ዓላማ የሀገራችን ህዝብ በቴክኖሎጂ የመጠቀም ባህላቸውን እንዲያሳድጉ በማድረግ በተመጣጣኝ ክፍያ እና አንዳንዴም በነጻ ትምህርቱን የሚያገኙበትን ሁኔታ ማመቻቸት የተለያዩ የሥራ ፈጠራና የንግድ ክህሎት ስልጠናዎችን በመስጠት የማህበረሰብንና የሌሎችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አቅም እንዲያሳድጉ ማስቻል የሀገራችንን ማህበረሰብ የአካባቢ ልማትን ፣ አየር ንብረትን እና የመልካም አስተዳደር ገፅታን የሚገነባ ሥራ ላይ እንዲሰማሩ ማበረታታት ወጣቶች የስራ ዕድልን በመፍጠር በድህነት ቅነሳ ላይ የራስን ድርሻ እና የበኩሉን አስተዋጽዖ መወጣት

Facts

Ajib Group,we have institute of technology called "Ajib Group" we are work hard for better digital world to next generation,and we are work effectively & diligently to promote the knowladge of sociaty about digital world.

አጂብ ግሩፕ፣ "አጂብ ግሩፕ" የሚባል የቴክኖሎጂ ተቋም አለን ለተሻለ ዲጂታል አለም ለቀጣዩ ትውልድ ጠንክረን እየሰራን ነው፣እና ስለ ዲጂታል አለም የማህበረሰቡን ንቃተ ህሊና ለማሳደግ በብቃት እና በትጋት እንሰራለን።

Happy Clients
ደስተኛ ደንበኞች

Projects
ጥንቅቅ ብለው ያለቁ ስራዎች

Hours Of Support
ደንበኞችን ድጋፍ ያደረግንባቸው ሰዓቶች

Hard Workers
እንቅልፍን እና እረፍትን የሚነሱ ስራዎች

Skills (የሙያ ብቃት እና ችሎታዎች)

I have a lot of skills like HTML,CSS,JAVASCRIPT,PHP,WORDPRESS/CMS,PHOTOSHOP,UX/UI DESIGN,BEI,BSI are the most knowladge I know them.

እንደ HTML፣CSS፣JAVASCRIPT፣PHP፣WORDPRESS/CMS፣PHOTOSHOP፣UX/UI DESIGN፣BEI፣BSI ያሉ ብዙ ችሎታዎች አሉኝ የማውቃቸው።

HTML 75%
CSS 75%
JavaScript 20%
BEI 100%
PHP 10%
WordPress/CMS 10%
Photoshop 50%
BSI 100%

Resume (አዲስ ርዕስ)

Ajib Group,we have institute of technology called "Ajib Group" we are work hard for better digital world to next generation,and we are work effectively & diligently to promote the knowladge of sociaty about digital world.

አጂብ ግሩፕ፣ "አጂብ ግሩፕ" የሚባል የቴክኖሎጂ ተቋም አለን ለተሻለ ዲጂታል አለም ለቀጣዩ ትውልድ ጠንክረን እየሰራን ነው፣ እና ስለ ዲጂታል አለም የማህበረሰቡን ንቃተ ህሊና ለማሳደግ በብቃት እና በትጋት እንሰራለን።

Summary (ማጠቃለያ)

Ajib Group

Ajib Group has opened its headquarters in Addis Ababa, Michael Africa Building, and is preparing to open a branch in Asosa City.

አጅብ ግሩፕ ዋና መስሪያ ቤቱ አዲስ አበባ ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ህንጻ ገባ ብሎ ሲሆን፡አሶሳ ከተማ ቅርንጫፍ ከፍቶ ለመስራት ዝግጅቱን አጠናቆ ይገኛል።

  • Jemo Micha'el
  • +251 912717172
  • ajibgroup.com@gmail.com

Education

Certificats of Fine Arts & Graphic Design

Oct 2002 GC

Ajib Group, Asrar, AA

እና የአጅብ ግሩፕ መስራች የሆኑት አቶ አስራር አህመድ በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች በመንቀሳቀስ ሰፊ እውቀት በመቅሰም ተመልሰው ለሀገራችን በማበርከት ላይ ይገኛሉ።

Professional Experience

BEI & BSI Works

1990 - 2023 GC

Ajib Group, Asrar, AA

With more than 20 years of experience, they have been consulting the country and the community on construction projects, and managing electricity and water projects.

ከ20 አመታት በላይ ባካበቱት ልምድ ሀገርን እና ማህበረሰብን በህንጻ ስራዎች ዙሪያ ከማማከር ጀምሮ የመብራት እና ዉሃ ስራዎች በመራት ላይ ይገኛሉ።


Internet Explorer & Microsoft office specialist

2000 - 2023

Assosa Ethiopia

  • Entrepreneur, marketing programs (accounting, consulting and advertisements). ( ሥራ ፈጣሪ, የግብይት ፕሮግራሞች (የሂሳብ አያያዝ, ማማከር እና ማስታወቂያዎች).)
  • Managed up to 5 projects or tasks at a given time while under pressure. (ጫና ውስጥ እያለ በአንድ የተወሰነ ጊዜ እስከ 5 ፕሮጀክቶችን ወይም ተግባራትን የሚተዳደር።)
  • Recommended and consulted with clients on the most appropriate Web development. (በጣም ተገቢ በሆነው የድር ልማት ላይ ከደንበኞች ጋር የሚመከር እና ምክክር ተደርጓል)
  • Created 2+ design presentations and proposals developing a websites in a month for clients and account managers
    በአንድ ወር ውስጥ ለደንበኞች እና ለመለያ አስተዳዳሪዎች 2+ የንድፍ አቀራረቦችን እና ድረ-ገጾችን በማዘጋጀት ፕሮፖዛል ፈጠረ

Our Gallery

You should enjoy and learn by visiting Ajb Group's gallery. So we shared it with you. Thank you for visiting. Give us your constructive feedback Because your opinion is the ladder of our future development
የአጅብ ግሩፕን ጋለሪ በመጎብኘት ሊዝናኑ እና ሊማሩበት ይገባል። ስለዚህም ብለን አጋራናችሁ። ስለጎበኙ እናመስኛለን። ገንቢ አስተያየትዎን ይለግሱን ምክንያቱም የእርስዎ አስተያየት የወደፊት የእድገታችን መሰላል ስለሆነ

  • All
  • App
  • Card
  • Web

App 1

App

Web 3

Web

App 2

App

Card 2

Card

Web 2

Web

App 3

App

Card 1

Card

Card 3

Card

Web 3

Web

Services (አገልግሎቶቻችን)

ለመንግስትም ይሁን ለግል ድርጅቶች፣ ለተቋማት፣ ለጤናና ለትምህርት ተቋማት፣ ለግብረ ሰናይ ድርጅቶች፣ ለኤጀንሲ፣ ለንግድ ተቋማት፣ ለሆቴሎችና ሪዞርቶች፣ ለኮሌጆችና ዩኒቨርስቲዎች፣ ለግለሰቦችና ማንንኛውም ድረ ገጽ (website) ለሚፈልግ ሁሉ በተመጣጣኝ ዋጋና በከፍተኛ ጥራት አገልግሎት እንሰጣለን።
We offer best packages at affordable budget with 100% clients satisfaction.
ምርጥ ፓኬጆችን በተመጣጣኝ በጀት ከ100% የደንበኞች እርካታ ጋር እናቀርባለን።

Bronze

19,200 ETB Basic

We develop up to 5 website pages with one concept custom design and contetnt management driven system.

በአንድ ፅንሰ-ሀሳብ ብጁ ዲዛይን እና የይዘት አስተዳደር የሚመራ ስርዓት ያላቸው እስከ 5 ድረ-ገጾችን እናዘጋጃለን።

Check This

Silver

27,600 ETB Corporate

We develop up to 15 website pages with one concept custom design and contetnt management driven system.

በአንድ ፅንሰ ሀሳብ ብጁ ዲዛይን እና የይዘት አስተዳደር የሚመራ ስርዓት ያላቸው እስከ 15 ድረ-ገጾችን እናዘጋጃለን።

Check This

Gold

54,000 ETB Enterprise

We develop up to 40 website pages with two concept custom design and contetnt management driven system.

በሁለት ፅንሰ-ሀሳብ ብጁ ዲዛይን እና የይዘት አስተዳደር የሚመራ ስርዓት ያላቸው እስከ 40 ድረ-ገጾችን እናዘጋጃለን።

Check This

Platinum

66,000 - 115K ETB E-commerce

Ajib Groups provide cost-effective E-commerse websites to you and then you can instatntly sell and buy.

አጂብ ግሩፖች ወጪ ቆጣቢ የኢ-ኮሜርስ ድረ-ገጾችን ያቀርቡልዎታል ከዚያም ወዲያውኑ መሸጥ እና መግዛት ይችላሉ።

Check This

Testimonials

Faruq Asrar

Ceo & Founder

Faruq is a 6th grade student of Champions Academy and a 1st year software engineering student. Currently, they are engaged in the development of the website in our company. We would like to express that they are hardworking and grateful employees. ፋሩቅ ማለት የ 6ተኛ ክፍል ሻምፒዮንስ አካደሚ ተማሪ እና የሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ 1ኛ አመት ተማሪ ናቸው። በአሁኑ ሰአት በድርጅታችን ዉስጥ የዌብ ሳይት ማበልፀግ ስራ ላይ ተሰማርተው በማገልገል ላይ ይገኛሉ። በስራቸዉም ታታሪ እና ምስጉን ሰራተኛ መሆናቸዉን ለመግለፅ እንወዳለን።

Eng. Aba Hat

Advisor & Designer

Engineer Aba Hat is a senior software engineering consultant and teacher. At present, they are engaged in their company as a manager, teacher and consultant. We would like to testify that they are very humble and hardworking and grateful workers in all the times we have spent. ኢንጅነር አባ ሃት ማለት የሶፍት ዌር ኢንጅነሪንግ ከፍተኛ አማካሪ እና መምህር ናቸው። በአሁኑ ሰአት በድርጅታቸው ዉስጥ በስራ አስኪያጅነት በመምህርነት እንድሁም በማማከር ስራ ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ። ባሳለፍናቸው ጊዜቶች በሙሉ እጅግ ትሁት እና በስራቸዉም ታታሪ እና ምስጉን ሰራተኛ መሆናቸዉን ለመመስከር እንወዳለን።

Refiq Asrar

Store Owner

Refiq is 4th grade student and 1st year software engineering student. At present, they are engaged in the structure work in the development of the website in our company. We would like to express that they are hardworking and grateful employees. ረፊቅ ማለት የ 4ኛ ክፍል ተማሪ እና የሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ 1ኛ አመት ተማሪ ናቸው። በአሁኑ ሰአት በድርጅታችን ዉስጥ የዌብ ሳይት ማበልፀግ ስራ ዉስጥ የመዋቅር ስራ ላይ ተሰማርተው በማገልገል ላይ ይገኛሉ። በስራቸዉም ታታሪ እና ምስጉን ሰራተኛ መሆናቸዉን ለመግለፅ እንወዳለን።

Zidan Musa

Secratery

Zidan is an 11th grade student and a 1st year software engineering student. Currently, they are engaged in the work of website design in our company. We would like to express that they are hardworking and grateful employees. ዚዳን ማለት የ 11ኛ ክፍል ተማሪ እና የሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ 1ኛ አመት ተማሪ ናቸው። በአሁኑ ሰአት በድርጅታችን ዉስጥ የዌብ ሳይት ድዛይን ስራ ላይ ተሰማርተው በማገልገል ላይ ይገኛሉ። በስራቸዉም ታታሪ እና ምስጉን ሰራተኛ መሆናቸዉን ለመግለፅ እንወዳለን።

Halima Ahmed

Economist & Entrepreneur

Halima is a senior professional and employee in economics and accounting. Currently, they are engaged in consulting work as a manager and teacher in their company. They are doing market research and accounting in our company and we would like to say that they are hardworking and grateful employees. ሀሊማ ማለት በኢኮኖሚክስ እና አካዉንቲንግ ከፍተኛ ባለሙያ እና ሰራተኛ ናቸው። በአሁኑ ሰአት በድርጅታቸው ዉስጥ በስራ አስኪያጅነት እና በመምህርነት እንድሁም በማማከር ስራ ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ። በድርጅታችንም ዉስጥ የገበያ ትሥሥር እና የሂሳብ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛሉ በስራቸዉም ታታሪ እና ምስጉን ሰራተኛ መሆናቸዉን ለመግለጽ እንወዳለን።

Contact

If you need any services from found above You can contact as by email or phone number

Location:

Addis Ababa Ethiopa

Jemo micha'el near Africa BLDG Shop

Call:

+251 912717172

Loading
Your message has been sent. Thank you!